DC Metro Candle Light Vigil

March 17th, 2009 Print Print Email Email

dc_metro_vigil

 1. esay
  | #1

  it is perfect

 2. sekokaw beza
  | #2

  መልካም ብላቹሃል ድሲዎች በሚቻለው ሁሉ አምባገነኑን መለስ ማሳጣት ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይህችን የቁርጥ ቀን ኢትዮጵያዊ ባለችበት ጤንነቷን ይጠብቅልን:: ከዚሁ በተጨማሪ ግን አብዛኛው የፖለቲካ ድርጅት እናንተ አካባቢ ስላለ እባካችሁ አንድ ሆነው ከዚህ የዱርዬ አገዛዝ ህዝባችን ነጻ የሚሆንበትን መንገድ ይፈልጉ:: አሜሮ የሚለው አንድ አባባል አለ “UNITED WE STAND DIVIDED WE FALL.” ሁላችንም ይህንን እናውቃለን የብርቱካናችንም ፓርቲ መጠሪያ አንድነት ነው ታዲያ አንድ ለመሆን ያቃተን ምንድን ነው? እናቶቼ አባቶቼ ወንድሞቼና እህቶቼ ይህን ጹሁፍ የምታነቡ ሁሉ በኔ እማነት ከንግዲህ አንድ ሆነን መነሳት እንጂ ጦርነት ለሀገራችን አይጠቅምም ባይ ነኝ ሕዝባዊ አመጽ ቆራጥነት ከተጨመረበት ምንም የሆነ ሐይል ሊያቆመው አይችልም:: እስኪ በአይነህሊናችን በ2005 ከምርጫው በፊት በቅንጅት የተጠራውን ሰልፍ እንመልከት ያ በስነምግባሩ የተመሰገነ ሰልፈኛ እንኳን ወያኔን የሕዝብ ደጋፍ የሌለውን መንግስት ቀርቶ ሌላም ማንበርከክ በቻለ:: መለስ እኮ ጦርነትን ሳይሆን ይህን የመሰለውን የሕዝብ ሀይል ነው አጥብቆ የሚፈራው ለዚህም ነው ሕዝቡ እንዳይሰበሰብ የሚያዘው እስኪ ይህንን ሱናሚ በድጋሚ እንጠቀም:: መለስ ኢትዮቅያዊንእት ስለሌለው ሕዝቡን ይፈጀዋል የሚል ፍራቻ እንዳልም ይገባኛል አሁንስ በረሀብ እየፈጀን አይደለም እንዴ ተንበርክከን ከመለመን ደግሞ ቆመን እንደቀደምቶቹ እንቢኝ ለነጻነቴ ብሎ መሞቱ ጀግንነት ነው:: በዚህ አጋጣሚ ግን ነገሩ ሁሉ ተሟጦባቸው መለስን በሚገባው ቋንቋ እናነጋግረዋልን ብለው የተነሱትም አላማቸውን አከብራለሁ እግዚአብሄር ይርዳቸው ለማለት የፈለኩት ያለፈውን የሕዝብ ሱናሚ ማስነሳት ከቻልን ግን መለስና ግብረአበሮቹን የኢትዮጵያ ሕዝብ ማንበርከክ ይችላል:: መለስም እንደለመደው ደብረዘይት ይደበቃል እንጂ ከሕዝባችን ፍርድ እንደማያመልጥ ይታየኛል:: እንተባበር አንድ እንሁን በትንሹ ለጋራ ጠላታችን: እግዚአብሄር ኢትዮጵያችንን ብርቱካናችንን ቴዲንና በሺዎች የሚቆጠሩትን በውያኔ እስር ቤት የሚማቅቁትትን ወገኖቻችንን ይጠብቅልን:: አመሰግናለሁ::

 3. bruck
  | #3

  she will be free soon , b/c she is the past ,present & the future , the light of ethiopia

 4. Anonymous
  | #4

  ዳቆን ሃይለማርያም ሰው ያጣጠለ አንድለመሆን ያልከው ቃልህ ሊዋጥ የሚችል ቃል አይደለም በሃሳብህ ጥሩ ያልክ መስሎሃን መሰረቱ አንተ ማነህ የጦጣ ሽማግሊ ነህ ያልከውን ሰለ ባለስልጣን ክቡር ጠቅላይ ምንስቲር ነው ዛቻህ ወይም ስለ ወይዘሮ ብርቱካን ነው ያተኮርከው እርግጥ ነው ይቻላን ?ታዲያኮ መለሰ ያለውን ብታውቅ ንሮ ጥሩ ነበር በፊት ትህትና ቆራጥነት ከተጨመረበት ምንም ችግር የለም ለምሳሊ የለንዶን ሰወች ያሉት ን ቃል ከሰማህ ? ገጣባ 2ኛ ወያኒ 3ኛ ጭቅጭቅ ነበር በአለም የሰማነው ? 4ኛ አንተን ጎንደር ትፍጠር ማለትህ >ማለታቸው መሃይሞች ናቸው ሊላ ከምርጫው ላይ መውሰድ ያለብህ ከሰለጠኑ አገሮች ነበር ያም በአማሪካን ህዝብ ላይ ነው ጃን መኪ አጣ 2ኛ አልጎራ አጣ 3ኛ ጃን ከሪ አጣ እነዚህ ሁሉ አልተቀየሙም ኢትዮጵያግን ዝገሮ ናት ማለት ይቀላን አንድነት ለሹመት ጉጉት ናፍቆት ችኮላ አለብት ጠባሳ ማለት ይህ ነው ካወቅህው ? ሊላ ሱናሚ ያልከው የውሃጥፋት የኢትዮጵያባንዲራ ከነዋ ያገኝናት ስለሆነች ጠባቂ አላት አትጨነቅ አስመሳይ ተራማጅ ተገንጣይ በጥባጭ እረኛ እንስ ሳ መረን የወጣህ የነጭ ገረድ ባርያ ስለሆንህ ህዝቡን ይፍጀዋን አልክ የማስፈራራት ፍራቻ እንዳልክ ይገባኛል አንጎልህ በተክኖለጂ ቢራ አሳማወችኝ በመገብ ከመለመን ያወጣህ አምላክህን የረሳህ አጋጣሚ ተምረህ ይህነን መልክት ጻፍህ ያስታረቁህ መስሎህ ? አናነጋግረዋልን ብለው የነገሩህ የለም ከራስህ ነው በሺወች የሚቆጠሩት ያልከው ? ላስታውስህ ለስድብ ስድብ / ለነካ ይነካ / ለመታ ይመታ / ለቃጣፊ ቀጣፊ / ለመልካም መልካም / ምኞት ያስፈልጋን እወቅ ተማር / የቀርሞ ስም ግሚ / ጥምቢ / ምረጥ ? የኒታ /እሚቲ / ምረጥ / ዩ ይች ዩ ይህ ? ወንድምህ ምክር ሰጭ ዳቆን ሃይለማርያም 3 – 23- 2009

 5. Anonymous
  | #5

  ታአዲያሰ እንደት ናችሁ ወገኖች

 6. ታዛቢ
  | #6

  ዋገኖች በርቱ

Comments are closed.