News, Entertainment and Analysis on “Zenawi and his puppet parliament”

April 3rd, 2009 Print Print Email Email

 1. Anonymous
  | #1

  ኢትዮቢያውያን በለንደን ያላሁት የጀግና ጀግና ናችሁ ዘር ይውታላችሁ!!!!!!!!!!!!!!!!11

 2. deme
  | #2

  Better to listen to the song one thousand times than to your void, dull programmes, .

 3. ሃይለማርያም
  | #3

  ዘላለማዊ አምላክ እግዚአብሂር ይሞታል ን አይሞትም በዚህ አለም ተካህዶ ያለው ጥሩ ተስፋ ተገዳፊ ሃሳብ ተጨማሪ ያለው አገር አቀፍ ምርጫ ያለው በነበሩና ባሉ መሰዋች ዘንድ አማልክት ተብለው የሚመለኩ የተለያዩ ነገሮች ነበሩ አሉም ሆኖም ግን እነዚህ የሰው የሃሳብ ና የፈጠራ ውጢቶች እንጅ ፍጥረታትን ፈጥሮ የሚገዛው እውነተኛው አምላክ እግዚአብሂር ብቻ ነው ምክንያቱም በመሰለኝ ሳይሆን በማድረግ በሞራል ቅስቀሳ ሲሆን የአብዛኛውን ወገን ድጋፍ ለማግኝት እንደ ሰለጠኑ አገሮች ለመሆን ህግ አለ ኢትዮጵያኖች በሙሉ ስራችው የልክ እጮኛወይም እጭዎች ካፋቸው ለሚወጣው ቃል ምሳሊ የልቅሶ የቅርታ የምቀኝነት የቀረብኝ በሀሰት ማለት ተጨባጭ የለውም ቃላቸውን ማሻሻል አለባችው ምክንያቱም የስድብ ዛቻ ልዩነት የጎሳ ልዩነት ውጢት የለውም ? ቅድሚያ የስራ ደረጃ ምድብ ዘመቻ መነሻ ማድረግ ይፈለጋን ከአለው መንግስት ጋር ድርሻውን ዋውቆ ማሳወቅ ብልጥነት ያለው ብልጫ ለህዝብ ይስራድርሻውን ሲአካፍል ነው ለትምህርት የስራድርሻውን ስረሽብር ክሚለው ግዳፍ አርጎ መነሳት ለሲቶች የስራድርሻችውን እኩልነት መነሻ ነው ግን አሪቱን የጢና እንክብካቢ ድርሻችውን ብቃታቸውን ቅድሚያ ማሳያት አለበት በሀፍቱ ወይስ በውቀቱ ተመሳስሎ ከመንግስት ጋር ጎን በመሰለፍ ነው ሲሆን ነው ግን ካልሆነ አፍ ይጥላን ኣፍ ያነሳን ማለት ነው ያም የሚጥለው አጸያፊ ቃል እረኛ መሆን መሪን መስደብ የአለም መንግስት ነገ ለራሱ ያው ነው የሚል ግምት ሰጥተዋን የሎንዶን መንግስቶች መገናነኝት የስልጣን ችሎታ ያለው እድሚም ሊሰጠው ሊአስተካል ይችላን ቢሆንም ባይሆንም በ እጩነት ፍላጎት ከሚይስችለው ዝግጅት አንዱ ይህነው ያም የተፈጠረው ስው በቃሉ ያዘዘውን ትእዛዝ በማፍረስ ምክንያት በቃሉ የተነገረው ሞት ተፈጻሚ የሆነበት አዳም ነው ከዚያ በፊት ያልነረ ህግ እኩልነት ነጻነት አግኝተናን ከሞላ ጎደል ማለት ነው ህጉን መጠበቅ የህይወት መሰረት ነው? ዳቆን ሃይለማርያም

 4. ታየ
  | #4

  እንደምን ከርመሃል ዴያቆን ሃይለማርያም የጽአፍከው ስለምን እንደሆነ በግልፅ አያስረዳም አንተም አንደመለስ ዙሪያ ጥምጥም ምን አስኬደህ ማለት የፈለከውን በትክክል የማለት ልምዳችን ሊዳብር ይገባል::

 5. kirose
  | #5

  @deme
  Deme,

  We know the program didn’t make Woyane dogs please go to aiga this site is for Ethiopians not for Shabia servants.

 6. ዳቅን ሃይለማርያም
  | #6

  ይህ ካልገባን ምን ይመስልሃን የስው ልጅ ሲበላ መጥኖ ሲናግር አስተውሎ ካልሆነ ስ እድብ ቢበዛ ባህያ አይጫንም ውይም ጭርጭቅ ን አይቀድም ?ክ እናንተ አይደለም ችግሩ ያለው ክህዝቡ የሚወጣው ቃል ነው ?
  ለማኝ ማለት ስተት ቃል ነው?
  ገጣባ መላጣ ማለት ያህያስድብ ነው?
  የሰላም ስ እልፍ ማለት ጥሩ ጥያቂ ነው ጥሩ መልስ ያጠግባን ?
  ለጥያቂው አዘጋጅቶ መቅርብ መፍትሂአለው ?
  1ኛ ለወገንህ በጥባጭ አትሆንም ?
  2ኛ ለጥያቂህ ፍላጎትህን ያረካን ?
  3ኛያለነበት አገር አያረካም መስሎነ ነው እጅ ?
  4ኛ ህግ ማክበር ያስፈልጋን ማለትነው ጥያቂው ይህነገር ክርስቶስ ህግ አልሻረም በህጋችው ሙቶ የምናስታውስው ማቸነፉ መነሳቱ ነው እንዲገባቹህ ?በተረፈ ቢጠይቁኝ የበለጠ የማውቀን ለማስረዳት ዝጅጁነኝ ?

 7. Anonymous
  | #7

  meles melataw

 8. ትንቢተ ሃያሉ
  | #8

  ውድ ወንድሜ ዲያቆን ሃይለማሪያም እርሥዎ አርፈው ሥለሃገርዎ ሥለኤርትራ ይጸልዩ:: ዲክታቶር መለሥን ግን ለኛ ይተውልን::እንግሊዝ ላይ አሳምመነዋል,ጀርመን ደግሞ እንደ አባቱ እንደ ሂትለር መሞቻው ይሆናል::እዚህላይ ደግሞ ልክ እንደ ልደቱ ;ምን ኣጠፋ መንገድ ባስራ ፎቅ ባስገነባ; እንዳትለኝ::ሂትለርም በጀርመን የመጀመሪያውን አውቶባን ወይም የቀለበት መንገድ;ትላልቅ ፎቆችን,ዩኒቨርሥቲዎችን,እንዲሁም እንደ ሜርሴዲስ ቤንዝ ያሉ ትላልቅ የመኪና ማምረቻ ፋብሪካዎችን በግድ የታንክና የተለያዩ የጦር ተሽከርካሪ ሞተሮችን እንዲያመርቱ በማስገደድ እነሱንም ሃብታም አድርጎ የጀርመንንም የጦር መሳሪያ አቅም ስማይ አድርሶት ነበር::ልላው የሚገርመው ደግሞ ሂትለር ኦስትሪያዊ ሆኖ ጀርመን ሃገር ስላደገ ብቻ እራሱን እንደጄርመናዊ በመቁጠር;ሰው ማለት ጀርመናዊ ነው,እሱም ቢጫ ጸጉር ,ስማያዊ ዓይን;ስማያዊ ደም ያለው, ረጅምና ጠንካራ…እያለ ጀርመኖችን እንደከፋፈለ ሁሉ የኛም ሂትለር ኤርትራዊ ሆኖ ሳለ ኢትዮ.ውሥጥ ስላደገ ብቻ ;የትግራይ ህዝብ ወርቅ ሌላው ጨርቅ,አክሱም ለዎላይታ ምኑ ነው;እያለ ኢትይጵያውያንን ልክ እንደ ሂትለር እንደከፋፈለ ሁሉ ኣሟሟቱም እንደ ሂትለር ለቀባሪ የማይመች እና ሃውልትም የማይቆምለት ብኩን ነው:በመሆኑም እንደዚያ የተካበውና ኩሩ የነበረው የጀርመን ህዝብ ጎረቤት ሃገሮችን ሁሉ በመውጋቱና በመሽነፉ በሰሜን እንግሊዝ,በደቡብ ፈረንሳይ,በምእራብ አሜሪካን,በምሥራቅ ደግሞ ራሺያ ለ 4 ገነጣጥለው ወንዶቹን ማርከውና አሥረው የሚገሉትን ገለው ጀርመናዊም እንደሌላው ሰው ቀይ ደም እንዳለው ገድለው አሳይተውት ሚሥቱንና ሴት ልጆቹን ደፍረው ዘሩን በክለው እሥከክርስቶስ መምጫ ደረሥ አንገቱን እንዳቀረቀረ እንዲሄድ ያሥደረገው ሂትለር::ዛሬ የጀርመን ህዝብ በጎረቤቶቹ የተጠላ,ከሃገሩ እርቆ ሲሄድ ጀርመናዊ ነኝ ለማለት የሚፈራ እንግሊዝኛ በመናገር እራሱን መደበቅ የሚመርጥ ሆንዋል:: እኛሥ ዛሬ በኤርትር,በጅቡቲ,በሶማሊያ ውሥጥ ብንሆን, ኢትዮጵያዊ ነኝ,ብለን አፋችንን ሞልተን እንናገር ይሆን? መልሱን ለናንተ::

 9. ትንቢተ ሃያሉ
  | #9

  LET EVERY BODY DO HIS BESTS, THEN WE WILL BRING CHENGE

 10. ዳቅን ሃይለማርያም
  | #10

  ዳቆን ሃይለማርያም
  ጥያቂያቹህ ገብቶኛል ጽሃይ ይወጣን ላስቻለው ሰው ሁሉ ግን በችኮላ አይሆንም ቀን ቀን ይለውጣዋን ጊዚን ጊዚ ይለውጣዋን ስለዝህ በ እግዚአብሂር ሃይል የማይፍጸም የለም የሞተን ለማንሳት ሳይሆን ለማስታወስ ነው ይህ ምሳሊ ክርስቶስ ትንሳኢ ዘመናችኝ ወቅቱ ነው ይህማለቲ ክፉ ስው ይቀጥል አይደለም እንዲጸጸት እንዲመለስ ለማስታወስ ነው የትዮጵያ መሪ ጥሩ ነው ብንል ውሽትም አለ እውነትም አለ ያም ማለቲ ሚስት ጸባዋ አይታወቅም ትታጫለች ችግሩ ወደ ፊት ለማውቅ አንችልም ማግባት ብቻነው ፍቹ ምንድነው መቻቻል ጸባይ ማሳመር ማለት ጅብ እስክሚዝ ያነክሳን ይባላን ጊዚው ሲስጠው ትህትና የለውም ይጠቀማን ፍላጎቱን ? ትያቂው ገብቶኛል ክ እግዚአብሂር በታች የስው ሃይል አለ ህግም አለው በህጉ መጠቀም ፍላጎቲነው ካለፉት መጥፎች የተሻሻሉ አሉ የበለጠ እንዲሻሻሉ ባገር ሽማግሊወች ባገር ልጆች በቂ ማስረጃ ማቅረብ መርጫለሁ በራሲ ትምህርት ደረጃ እውቀት በዚህ በርቱ በአጭር ጊዚ ውስጥ ይስተካክላን እትዮጵያን አንድ ትሆናለች እንደቀርሞዎ በትክክል ነኝ አምናለሁ ?ስላም ከናተጋር ይሁን ሁልጊዚ ሰላም አይለያቹህ ለዘላለሙ አሚን

 11. ታየ
  | #11

  እንደምን ከርመዋል ዴያቆ አባባሎን ሳነበው ሰም ሌላ መታወቂያ ሌላ ሰለሆነብኝ አሁንም ቤሆን ማንነትዎን በግልጽ ያሰረዱኝ እባክዎ
  ማንነትዎን ካሳወቁኝ ቦሃላ አሰፈላጌውን ምላሽ ልሰጥዎ ዝግጁ ነኝ ሰላም ለሰላም ናፋቄዎች ይሁን

 12. ታየ
  | #12

  እንደምን ከርመዋል ዴያቆን አባባሎን ሳነበው ሰም ሌላ መታወቂያ ሌላ ሰለሆነብኝ አሁንም ቤሆን ማንነትዎን በግልጽ ያሰረዱኝ እባክዎ
  ማንነትዎን ካሳወቁኝ ቦሃላ አሰፈላጌውን ምላሽ ልሰጥዎ ዝግጁ ነኝ ሰላም ለሰላም ናፋቄዎች ይሁን

 13. Anonymous
  | #13

  ሆዳም ወያን

 14. mmmmmmm
  | #14

  እግዚአብሂር ኢትዮጵያ ተብካት

 15. Anonymous
  | #15

  ዳቅን ሃይለማርያም :ይህ ካልገባን ምን ይመስልሃን የስው ልጅ ሲበላ መጥኖ ሲናግር አስተውሎ ካልሆነ ስ እድብ ቢበዛ ባህያ አይጫንም ውይም ጭርጭቅ ን አይቀድም ?ክ እናንተ አይደለም ችግሩ ያለው ክህዝቡ የሚወጣው ቃል ነው ?ለማኝ ማለት ስተት ቃል ነው?ገጣባ መላጣ ማለት ያህያስድብ ነው?የሰላም ስ እልፍ ማለት ጥሩ ጥያቂ ነው ጥሩ መልስ ያጠግባን ?ለጥያቂው አዘጋጅቶ መቅርብ መፍትሂአለው ?1ኛ ለወገንህ በጥባጭ አትሆንም ?2ኛ ለጥያቂህ ፍላጎትህን ያረካን ?3ኛያለነበት አገር አያረካም መስሎነ ነው እጅ ?4ኛ ህግ ማክበር ያስፈልጋን ማለትነው ጥያቂው ይህነገር ክርስቶስ ህግ አልሻረም በህጋችው ሙቶ የምናስታውስው ማቸነፉ መነሳቱ ነው እንዲገባቹህ ?በተረፈ ቢጠይቁኝ የበለጠ የማውቀን ለማስረዳት ዝጅጁነኝ ?

 16. ዳቅን ሃይለማርያም
  | #16

  ስለ ቢት ስራ ተቃውሞ ጥያቂ አያጠግብ አንድ ትረት አለን ያም ባይበላም ጥሩ ልብስ ከለበስ ጥሩ ቢት ካለው ግርማሞገስ አኩሪ ነው ለታዛቢ ተመልካች አያስቀይምም ? እንጭት የለም ፎቅ መስራቱ ክዝናብ ከበረዶ ከውርጭ ይከላከላሉ ጥሩ ነው ያኮራን ? የኒ ጥያቂ ማንነቲ ኢትዮጵያዊ ነኝ የበለጠ ማሻሻል ነው የቀሩትን ማስታወስ ነው
  1ኛ እኩልነት
  2ኛ ትምህርት
  3ኛ የስራ ድርሻ መብት ወዘተ
  4ኛ የሃይማኖት ግፊት ወዘተ ጭቆና የሚአደርጉ ህዝቦች ለመቃዎም ጥያቂ ነው
  5ኛ የባንዲራ ልዩነት የሚታዩት በተለያዩ አገሮች ለምንድነው
  6ኛ የመንጣጠል የመገነጣጠል አቅጣጫ ማክተም አለበት ነው

  እነዚህን ነገሮችኝ ነው የሚአስፈልገው?

 17. Anonymous
  | #17

  Anonymous :meles melataw

  @kirose

 18. ዳቅን ሃይለማርያም
  | #18

  መል ካም ሆሳይና ለሁላችን እመኝ አለሁኝ የታሰሩት ነጻነት አግንተው ለማዬት ያኣብቃኝ ሁላችኝ ኣሚን
  የታመሙት ድነው ለማዬት ለማመስገን ያብቃቸው ኣሚን
  በስላም እናንተንም የአቡጊዳ ዚና አስራጭ ስላምታቹህ ፍቅራቹሕ ኣይለዬን ተስፋቹሕ ደስታቹሕ ይጭምርላቹሕ ኣሚን
  ሁላችኝ ለፋሲካ በሰላም ያድርስን ኣሚን

 19. ዳቅን ሃይለማርያም
  | #19

  the childern of the ethiopian bearing olive braches
  Went to meet the lord god crying aloud saying hosanna in the highest
  Liftup ethiopian o god gates your linteles reach up you ancient portals that ethiopian the king of glory may be come in who is this king of glory ? the lord of hosts he is the king of glory god the childern of ethiopian bearing olive =wayera branches glory be to the father and to the son and to the holy spirit as it was in the beginning is now and ever shall be world without endamen amen peace onthehornafrica ethiopia thank you በኦቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቢተክርስቲያን ባህልና ትውፊት ህግ መሰረት የመጣይህ የያዝነውየጾም ወራት ከሰባቱ አጽዋማት አንዱ ና ዋ ነኛው ጊታ ክተጠመቀ ቀጥሎ የጾመውየአርባ=40 ቀን ጾም ነው ም እምመናን ጊታችው ያደረገውን የሚከተሉ እትዮጵያን ምሳሊ ተከታትለው ያቆዩት ተከትለው ይጾሙታል ነው? ዳቆን ሃይለማርያም

Comments are closed.